(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

ሶማልኛ ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ አገሮች፥ በኢትዮጵያጅቡቲሶማሌኬንያ፥ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተናጋሪዎች አሉት።

ሶማልኛ በተለይ የሚነገርባቸው ቦታዎች

በ1964፥ በዚአድ ባሬ መንግስት አነሳሽነት፥ ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲን ፊደል መጻፍ ጀመረ።

ቃሉ ትርጉም አነባብ
ሰማይ cir-ka ዕርከ
ውሃ biyo-ha ብዮሀ
እሳት dab-ka ደብከ
ወንድ rag-ga ረገ
ሴት dumar-ka ድውመርከ
መብላት cunaya ዕውነየ
መጠጣት cabaya ዐበየ
ትልቅ dheer ዼር
ትንሽ yar የር
ሌሊት habeen-ka ሀቤን-ከ
ቀን maalin-ta ማልን-ተ
Wikipedia
Wikipedia



ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች