(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

እሳተ ገሞራ

ከውክፔዲያ
እሳተ ጎሞራ (6891,3 m)
ሴንት ሄለን ተራራ እሳተ ጎሞራ ሲፈነዳ፣ 1972 ዓ፣ም

እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ላይ የቀለጠ አለት ( ላቫ) ሲፈስ ይፈጠራል። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ መገኘት አለባቸው። አፈናው ተራራው እንዲፈነዳ ሲያደርግ፣ ማግማው ደግሞ ተራራው ውስጥ አመድድኝ፣ የውሃ እንፋሎት፣ እና ሌሎች ጋዞችና ብጥስጣሽ ዓለቶች እንዲፈናጠሩ ያደርጋል።

ተጨማሪ ንባቦች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]