(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ቪክቶሪያ፥ ሲሸልስ

ከውክፔዲያ

ቪክቶሪያሲሸልስ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 23,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 04°38′ ደቡብ ኬክሮስ እና 55°28′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።