(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ሜድትራኒያን ባሕር

ከውክፔዲያ
ሜድትራኒያን ባሕር

ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካአውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።

«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።

የሚያካልሉ ሀገሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]