ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! የዕውቀት ሥራ (በፈቃደኝነት በመሳተፍዎ) በዚህ አለ! ውጤቱም የዘለቄታ ጠቀሜታ ይሆናል! ዛሬ ሰኞ፣ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. (24 ጁን, 2024 እ.ኤ.አ.) ነዉ።
አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። የሚቀርበው ጽሑፍ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በሌላ ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይቻላል። ጽሑፍዎን ለማቅረብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
ቢግ ማክ የሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።
ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው። ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦