(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
መቅድም
enllaç=

        ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
    

አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። የሚቀርበው ጽሑፍ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በሌላ ጊዜ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይቻላል።

የመደቦች፡ዝርዝር።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ጽሑፍ።
enllaç=

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
enllaç=

  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋጋው በ፳፮ ሚሊዮን ፮፻፴፭ ሺ ፫፻፸፰ የእንግሊዝ ፓውንድ (£26,635,378.25) የተገመተ እና በጠቅላላው ሚዛኑ ፲፬ ሺ ፻፴፬ ኪሎ ከ ፭፻፸፮ ግራም ያልተጣራ ወርቅ በድብቅ ጭኖ በአቴና በኩል ሎንዶን ገብቷል።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም -የኤርትራ ነፃነት ግንባር መጋቢት ፲፯ ቀን ኤርትራ ውስጥ ከጠለፋቸው አምስት የ’ቴናኮ’ (Tennaco) ነዳጅ ምርመራ ባልደረቦች መኻል አንድ ካናዳዊ የሄሊኮፕተር አብራሪ በዚህ ዕለት ለቀቁ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ ምሥል።
enllaç=

የሥራ፡እህቶች።

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦