(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

እስፓንኛ

ከውክፔዲያ
የ02:58, 8 ኖቬምበር 2023 ዕትም (ከSalvabl (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
እስፓንኛ ይፋዊ (ጨለማ ሰማያዊ) የሆነብቸው አገራት

እስፓንኛ (español /ኤስፓኞል/ ወይም castellano /ካስተያኖ/) ከሮማይስጥ የደረሰ ከሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። ከ400 ሚሎዮን ተናጋሪዎች በላይ አሉት።