ኢራቅ

ከውክፔዲያ
የ00:02, 11 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኢራቅ ሪፐብሊክ
جمهورية العـراق
كۆماريى عێراق

የኢራቅ ሰንደቅ ዓላማ የኢራቅ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር موطني

የኢራቅመገኛ
የኢራቅመገኛ
ዋና ከተማ ባግዳድ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
ኹርዲ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
ፉኣድ ማሱም
ሓኢደር ኣል፡ዓባዲ
ገንዘብ ዲናር (ع.د)


ኢራቅእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ባግዳድ ነው። ኢራቅ በታሪክ በግሪኩ ስም መስጴጦምያ ይታወቅ ነበር፤ ይህም ማለት «ከወንዞቹ መካከል» ሲሆን ሁለቱ ታላቅ ወንዞች ጤግሮስኤፍራጥስ የተመለከተ ነው።