(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ባስክኛ

ከውክፔዲያ
የ06:18, 4 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከKwamikagami (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የባስኮች ክፍላገሮች በእስፓንያና በፈረንሳይ

ባስክኛ (ባስክኛ፦ Euskara /ኤውስካራ/) በስሜን-ምሥራቅ እስፓንያ እና በደቡብ-ምዕራብ ፈረንሳይ የሚገኝ ቋንቋ ነው። ከሌሎች የሰው ልጅ ቋንቋዎች ጋር ያለው ዝምድና አይታወቅም።