(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ዙሉኛ

ከውክፔዲያ
የ19:15, 26 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ዙሉኛ የሚናገርበት አውራጃ።

ዙሉኛ (isiZulu /ኢሲዙሉ) ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚነገርበት በተለይ በደቡብ አፍሪካ አገር ምሥራቅ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ውሃ - /አማንዚ/
  • ደመና - /ኢፉ/
  • ማር - /ኡጁ/
  • አንበሳ - /ኢምቡቤ/
  • ላም - /ኢንኮሞ/
  • ቀንድ - /ኡጶንዶ/
Wikipedia
Wikipedia