(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 2

ከውክፔዲያ
የ05:23, 10 ሜይ 2011 ዕትም (ከBulgew1 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
  • ፲፱፻፹ ዓ/ም በኢራን የኮራሳን ግዛት ውስጥ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ አንድ ሺ አምሥት መት ስድሳ ሰባት ሰዎችን ሲገድል፣ ሁለት ሺ ሦስት መቶ ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ሴባዎች ሆነዋል። ወደ አሥራ አምሥት ሺ የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶች ሲወድሙ አምሣ ሺ የሚሆኑ ዜጎች የመኖሪያ ቤት አልባ ሆነዋል