(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

አፋር (ክልል)

ከውክፔዲያ
የ00:39, 23 ፌብሩዌሪ 2024 ዕትም (ከ196.190.80.33 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
አፋር ክልል
ክልል
የአፋር ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
አገር ኢትዮጵያ
ርዕሰ ከተማ ሰመራ
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 72,053[1]
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 3,602,995[1]

አፋር ክልል (ክልል 2) በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ዋና ከተማው ሰመራ ሲሆን የቀድሞዋ ከተማ ግን አሳይታ ነበረች። 96,707 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሸፍን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 1,188,000 ነው።

ድንቅ ነሽ ወይም ሉሲ አጽም በአፋር ክልል ውስጥ በኅዳር 15 ቀን, 1967 (Nov. 24, 1974 እ.ኤ.አ.) ነው የተገኘው። በማርች 5, 2005 ደግሞ ሌላ 3.8 ሚሊዮን ዓመት የሚገመት አጽምም በዚሁ ክልል ተገኝቷል።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

የአፋር ክልል በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ ዘጠኝ ክልሎች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ክልሉ 6 የአስተዳደር ዞኖች 41 ወረደዎችና በ445 የቀበሌ ማዋቅሮች የተከፋፈላ የዞኖች ስም

1. ዞን 1 (አዉሲ ረሱ) ዋና ከተማ አይሰኢታ 2. ዞን 2 (ክልበቲ ረሱ) ዋና ከተማ አብኣላ 3. ዞን 3 (ገቢ ረሱ) ዋና ከተማ አንዶልታሊ (በረታ) 4. ዞን 4 (ፈንቲ ረሱ) ዋና ከተማ ከሉዋን 5. ዞን 5 (ሀሪ ረሱ) ዋና ከተማ ዳሌፋጌ 6. ዞን 6 (ያንጉዲ ረሱ) ዋና ከተማ ያንጉዲ በመባል ይታወቃል ። ..... ይቀጥላል

  1. ^ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. Archived from the original on 2015-09-23. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.