ከ«በር:ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
አንድ ለውጥ 340792 ከ197.156.86.249 (ውይይት) ገለበጠ - የማይሆን ሥራ |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 86፦ | መስመር፡ 86፦ | ||
||<categorytree mode=category style=“float:left; clear:left; margin-left:1ex; padding:0.7ex; background-color:transparent; font-size:90%">የኢትዮጵያ ሕግ</categorytree> |
||<categorytree mode=category style=“float:left; clear:left; margin-left:1ex; padding:0.7ex; background-color:transparent; font-size:90%">የኢትዮጵያ ሕግ</categorytree> |
||
| |
| |
||
<categorytree mode=category style=“float:left; clear:left; margin-left:1ex; padding:0.7ex; background-color:transparent; font-size:90%">የኢትዮጵያ |
<categorytree mode=category style=“float:left; clear:left; margin-left:1ex; padding:0.7ex; background-color:transparent; font-size:90%">የኢትዮጵያ ethopianሕገ መንግስት</categorytree> |
||
|- |
|- |
||
|colspan="2" width=75% style=" background:yellow;color:#734A12; padding:3px; padding-left:10px;" | ''' ጤንነት''' |
|colspan="2" width=75% style=" background:yellow;color:#734A12; padding:3px; padding-left:10px;" | ''' ጤንነት''' |
እትም በ11:58, 4 ኦገስት 2017
|
|
|
| |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
መቸና መድኃኔ ዓለም በሰሜን ወሎ፣ አቡነ ዮሴፍ ተራራ ውስጥ ከሚገኙ አራት አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። የቤተክርስቲያኑ ህንጻ እንደ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋሻ ውስጥ የተስራ ሲሆን አወቃቀሩም ከድንጋይና እንጨት ርብርብ ነው። ከትውፊት አንጻር በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ሲታመን እውስጡ የሚገኙት ጥንታዊ ስዕሎች ግን፣ ልክ እንደ ገነተ ማርያም ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ይመነጫሉ። ስለሆነም፣ ሁለቱንም ቤተክርስቲያኖች አጼ ይኩኖ አምላክ እንዳሰራቸው አሁን ይታመናል። | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ጌሾ በአፍሪካ ብቻ የሚበቅል በተለይ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ተክል ነው። በኢትዮጵያ ጠላና ለጠጅ ሲጠመቅ ጌሻ ይገባል። የሚበቅለውም ከባህር ወለል በላይ 1400-3200 ሜትር ላይ ነው። መድሃኒታዊ ጥቅም-ቆረቆርና ሌሎች የፈንገስ በሽታወችን በደቀቀ ፍሬውና ቅጠሉ በመቀባት ለማዳን ይቻላል - ህጻናት እንጥላቸው ከተቆረጠ በኋላ ህመማቸውን ለማስታገስ አፋቸው ውስጥ የጌሾ ቅጠል ይደረጋል -ቂጥኝ በሽታን ለመከላከል -ሆድ ድርቀት ለማስወገድ - ሥሩ ደምን ለማጥራት ያገለግላል ሌሎች ጥቅሞችየጌሾ ግንድ በጣም ጠንካራ ስለሆነ ለተለያዩ የእንጨት ውጤቶች ሊያገለግል ይችላል። የጌሾ ዛፍ በምንጮች አካባቢ ቢተከል የመሬት መሸርሸርን ሊከላከል ይችላል። ከእርሻ ማሳ ዳርቻ ላይ በመትከልም የመሬትን ንጥር ነገር ከነፋስ እና ከዝናብ መከላከል ይቻላል። የጌሾ አበቦች በንቦች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ስላላቸው የጌሾ ተክል ለንብ እርባታና ለማር ምርት ከፍተኛ ግልጋሎት ሊሰጥ ይችላል። .... | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
|