The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.
ወደ ኢትዮጵያ ክፍል እንኳን ደህና መጡ ! ! !
መልክዓ ምድር
የተፈጥሮ ቅርስ
የኢትዮጵያ ታሪክ
ቋንቋዎች
ባሕላት
ሃይማኖት
ሕዝብ
ፖለቲካ
ኢኮኖሚ
«የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ» የተባለ መደብ የለም።
«የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ» የተባለ መደብ የለም።
«የኢትዮጵያ እርሻ» የተባለ መደብ የለም።
ሕግ
«የኢትዮጵያ ሕግ» የተባለ መደብ የለም።
ጤንነት
መጓጓዣ
«የኢትዮጵያ መንገዶች» የተባለ መደብ የለም።
የዕለቱ ሰው ነክ የኢትዮጵያ ምርጥ ጽሑፍ
መቸና መድሃኔ አለም
መቸና መድኃኔ ዓለም በሰሜን ወሎ ፣ አቡነ ዮሴፍ ተራራ ውስጥ ከሚገኙ አራት አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። የቤተክርስቲያኑ ህንጻ እንደ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋሻ ውስጥ የተስራ ሲሆን አወቃቀሩም ከድንጋይና እንጨት ርብርብ ነው።
ከትውፊት አንጻር በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ሲታመን እውስጡ የሚገኙት ጥንታዊ ስዕሎች ግን፣ ልክ እንደ ገነተ ማርያም ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ይመነጫሉ። ስለሆነም፣ ሁለቱንም ቤተክርስቲያኖች አጼ ይኩኖ አምላክ እንዳሰራቸው አሁን ይታመናል።
የዕለቱ ተፈጥሮ ነክ የኢትዮጵያ ምርጥ ጽሑፍ
ጌሾ
ጌሾ
ጌሾ በአፍሪካ ብቻ የሚበቅል በተለይ በኢትዮጵያ ና በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ተክል ነው። በኢትዮጵያ ጠላ ና ለጠጅ ሲጠመቅ ጌሻ ይገባል። የሚበቅለውም ከባህር ወለል በላይ 1400-3200 ሜትር ላይ ነው።
መድሃኒታዊ ጥቅም
-ቆረቆር ና ሌሎች የፈንገስ በሽታወችን በደቀቀ ፍሬውና ቅጠሉ በመቀባት ለማዳን ይቻላል
- ህጻናት እንጥላቸው ከተቆረጠ በኋላ ህመማቸውን ለማስታገስ አፋቸው ውስጥ የጌሾ ቅጠል ይደረጋል
-ቂጥኝ በሽታን ለመከላከል
-ሆድ ድርቀት ለማስወገድ
- ሥሩ ደም ን ለማጥራት ያገለግላል
ሌሎች ጥቅሞች
የጌሾ ግንድ በጣም ጠንካራ ስለሆነ ለተለያዩ የእንጨት ውጤቶች ሊያገለግል ይችላል። የጌሾ ዛፍ በምንጮች አካባቢ ቢተከል የመሬት መሸርሸርን ሊከላከል ይችላል። ከእርሻ ማሳ ዳርቻ ላይ በመትከልም የመሬትን ንጥር ነገር ከነፋስ እና ከዝናብ መከላከል ይቻላል። የጌሾ አበቦች በንቦች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ስላላቸው የጌሾ ተክል ለንብ እርባታና ለማር ምርት ከፍተኛ ግልጋሎት ሊሰጥ ይችላል።
....