ግዕዝ
በነፃው ግዕዝኤዲት ዓማርኛ በጉግል ኣፈላለግ
በዶ/ር ኣበራ ሞላ
ጉግል ከኢንተርኔት ኣስተማማኝ የግዕዝ
መፈለጊያዎች ኣንዱ ነው። በኣሁኑ ጊዜ
የዓማርኛ ጽሑፎችን በጉግል ነፃው
ግዕዝኤዲት ገጽ ውስጥ መፈለግ ይቻላል።
ከእዚህ በታች የተዘረዘሩትን መከተል ጠቃሚ ነው፦
1. ወደ
http://freetyping.geezedit.com/
ድረገጽ መሄድ ወይም
እዚህ
መጫን
2. እዚያም ከላይ ከተደረደሩት መግቢያዎች "Search"
ሲታይ ተጭኖ ከስሩ ያለውን ሁለተኛ "Search"
መጫን (ሥዕል 1)
3. ይህ የዓማርኛ ቃል ወይም
ቃላት መክተቢያ ሳጥን ያቀርባል
4.
ዓማርኛው ከተጻፈ በኋላ
ከላይኛው ቀኝ ማዕዘን ከ"X" በታች ያለውን
"Search" የሚለውን ቁልፍ መጫን
(ሥዕል 2)
5. የተፈለገውን
ቃል ወይም ቃላት ጽሑፍ ያላቸው ድረገጾች
በኣዲስ መስኮት ወደታች ይደረደራሉ።
6. ኣንዱን ገጽ በቀስት መርጦ በሥዕል 3
እንደሚታየው ሲደምቅ በመጫን መምረጥ
7. ድረገጹ በኣዲስ መስኮት
ሥዕል 4 እንደሚያሳየው ይከፈታል
8. የፊደል ዓይነት
ካልተመረጠ ፍለጋው በዓማርኛ ይሆናል። ከግዕዝኤዲት ውስጥ በጉግል የእንግሊዝኛ ገጾችን ለመፈለግ "Alphabet/ፊደል"
ከእዚያ "Latin/ላቲን" መምረጥ ያስፈልጋል
9. በኣንድ ጊዜ በዓማርኛና
በእንግሊዝኛ ለመፈለግ በሥዕል 2 እንደሚታየው ፊደላቱን እየቀያይሩ በመክተብ በተለያዩ የቋንቋ ፊደላት
መፈለግ ይቻላል (ሥዕል
2) 10. ከፍለጋ ለመውጣት
ከ"Search" ሳጥን በላይ ያለውን "X" መጫን ነው።
ሥዕል 1 -
ሁለቱ የፍለጋ መርገቻዎች
ሥዕል 2
- የመፈለጊያ የቋንቋዎች ፊድል መምረጫ
ሥዕል 3
- ከተገኙት ገጾች በመጫን ሊመረጥ የተወስነ
ሥዕል 4
- "ኣበራ Aberra" ቃላት የያዘ በፍለጋ የተመረጠው ድረገጽ
ማያያዣዎች
Google Search in Amharic with the Free Online GeezEdit
http://www.ethiomedia.com/absolute/geezedit_google_search.pdf
Press Release: Google Search in Amharic with the Free Online
GeezEdit
ነፃው ግዕዝኤዲት ገጽ በጉግል ዓማርኛ መፈለጊያ
Ethiopian American
Forum
Good Morning Ethiopia
በነፃው ግዕዝኤዲት በዓማርኛ ጉግል ኣፈላለግ
እየሱስ ዶት ኮም
ነፃ ማስተዋወቂያ - አማርኛ
Ethiopian Observer
Eyesus.com
How to Search Google in Amharic / Amharic
How to Search Google in Amharic / Amharic
Dr. Aberra Molla
በነፃው ግዕዝኤዲት በዓማርኛ ጉግል ኣፈላለግ
How to Google
Amharic / ENGLISH
1/4/10 |