(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

የሰራተኞች ሕግ የአሰሪ እና የሰራተኛ ህግ በአሰሪዎች (ቀጣሪዎች)፣ በሰራተኞች (በተቀጣሪዎች)፣ በሰራተኞች ማህበራት እንዲሁም በመንግስት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚገዛው የህግ ክፍል ነው፡፡