(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

የህንድ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Indian Ocean) በስፋቱ ፫ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሚገኘው ውሃ ፳ በመቶውን በመሸፈን ነው[1]። ውቅያኖሱ በሰሜን የህንድ ንኡስ አህጉር፣ በምዕራብ በኩል ከምስራቅ አፍሪካ ጋር፣ በደቡብ በኩል ደቡባዊ ውቅያኖስ ወይም አንታርክቲካምስራቅ በኩል ደግሞ ከኢንዶችናየሱንዳ ደሴቶች እና አውስትራልያ ይዋሰናል።

የህንድ ውቅያኖስ የአንታርክቲካ አካባቢን ሳይጨምር