ከ«ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 78፦ መስመር፡ 78፦
|bt1= የሥራ ዕህቶች
|bt1= የሥራ ዕህቶች
|bt2= አዲስ የቀረቡ ጽሑፎች
|bt2= አዲስ የቀረቡ ጽሑፎች
|ps1={{Wikipediasister}}
|ps1= {{Wikipediasister}}
|ps2=
|ps2=
[[ስዕል:ትኩስ ሻይ አይከን.svg|50px|link=ልዩ:አዳዲስ_ገጾች]]<font face="arial" color="#000" size="-1">'''መጨረሻ የቀረቡ 3 መጣጥፎች''' </font>
[[ስዕል:ትኩስ ሻይ አይከን.svg|50px|link=ልዩ:አዳዲስ_ገጾች]]<font face="arial" color="#000" size="-1">'''መጨረሻ የቀረቡ 3 መጣጥፎች''' </font>
<div id="mp-tfa1" style="font-weight:100;border:0px outset #bbb; height: 400px; overflow: hidden;vertical-align:top; padding:0em 0em 0em 0em; background:transparent; -moz-border-radius: 0px; -webkit-border-radius: 0px; border-radius:0px;">{{Special:NewPages/5}}</div>

እትም በ15:10, 20 ሜይ 2017

መግቢያ
enllaç=
      ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ በልዩ ልዩ ቋንቋ'ዎች ማንኛውንም ዓይነት ዕውቀት እየመዘገብን እና እያነበብን ያለንበት ዓለም ዓቀፍ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ ሊሳተፍ ይችላል። አዲስ ተሳታፊዎች፣ ለጀማሪዎች የሚለውን ማያያዣ በመጫን ብዙ መረጃዎች ያገኛሉ ።
    
አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። የሚቀርበው ጽሑፍ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በሌላ ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይቻላል። ጽሑፍዎን ለማቅረብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

የመደቦች፡ዝርዝር።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ጽሑፍ።
enllaç=

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
enllaç=

  • ፲፱፻ ዓ/ም - ለብሪታኒያዊው ሥራ-ፈጣሪ ዊሊያም ኖክስ ዳርሲ የሚሠሩ መሐንዲሶች ‘ማስጂዲ ሱሌይማን’ በተባለ በአሁኗ ኢራን የሚገኝ ስፍራ ላይ በመካከለኛው ምሥራቅ የመጀመሪያውን ትልቅ የነዳጅ ክምችት አገኙ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ ምሥል።
enllaç=

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

የሥራ፡እህቶች።