ከ«ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ የምንጀመረው ከሬድዮ ድራማ ዘርፍ ሲሆን ታሪኩ የሚቀርብለትም ሰው ፍቅሩ ካሳ ነው፡፡ እነ
Tag: Reverted
No edit summary

(8 intermediate revisions by 6 users not shown)
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
<templatestyles src="Main Page/minerva.css" />
ዳኜ አበበ
{{እንኳን ደህና መጡ}}
{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; background:#FFFFE0; border:1px solid #EECFA1; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#FFFFE0; border-spacing: 0px;"
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-right:0px; padding: 0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#FFFFE0; padding:15px 5px" |
== [[ኒንተንዶ|ኒንቴንዶ]] ==
ኔንቲዶ ኮ ሁለቱንም የቪዲዮ ጨዋታዎችን እና የቪዲዮ ጌም ኮንሶሎችን ያዘጋጃል፣ ያትማል እና ይለቃል።[[ስዕል:Nintendo.svg|thumb|የኒንቴንዶ አርማ ፪፻፱ ዓ.ም]]ኔንቲዶ የተመሰረተው እ.ኤ.አ. በ፩፰፰፪ ኔንቲዶ ኮፓይ በዕደ ጥበብ ባለሙያው ፉሳጂሮ ያማውቺ ሲሆን በመጀመሪያ በእጅ የተሰራ የሃናፉዳ የመጫወቻ ካርዶችን አዘጋጅቷል። እ.ኤ.አ. በ፩፱፭፫ዎቹ ወደ ተለያዩ የንግድ ሥራዎች ተሰማርተው እና እንደ ህዝባዊ ኩባንያ ህጋዊ እውቅና ካገኙ በኋላ፣ ኔንቲዶ በ፩፱፮፱ የመጀመሪያውን ኮንሶል የተሰኘውን የቀለም ቲቪ ጨዋታን በ፩፱፸ አሰራጭቷል። በ፩፱፯፬ አህያ ኮንግ እና ኔንቲዶ ሲለቀቁ አለም አቀፍ እውቅናን አግኝቷል። የመዝናኛ ስርዓት እና ሱፐር ማሪዮ ብሮስ በ፩፱፰፯ ዓ.ም.

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ፣ ኔንቲዶ በቪዲዮ ጌም ኢንደስትሪ ውስጥ በጣም የተሳካላቸው ኮንሶሎችን አዘጋጅቷል፣ ለምሳሌ ጌም ቦይ፣ ሱፐር [[ኔንቲዶ መዝናኛ ሲስተም]]፣ ኔንቲዶ ዲኤስ፣ ዊኢ እና ስዊች። [[ማሪኦ|ማሪዮ]]፣ [[አህያ ኮንግ]]፣ [[የዜልዳ አፈ ታሪክ]]፣ [[ሜትሮይድ]]፣ የእሳት አርማ፣ ኪርቢ፣ ስታር ፎክስ፣ [[ፖከሞን|ፖክሞን]]፣ ሱፐር ስማሽ ብሮስ፣ የእንስሳት መሻገር፣ የዜኖብላድ ዜና መዋዕል እና ስፕላቶን ጨምሮ በርካታ ዋና ፍራንቺሶችን ፈጥሯል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ነው. ኩባንያው ከማርች ፳፩፮ ጀምሮ ከ፭።፭፱፪ ቢሊዮን በላይ የቪዲዮ ጨዋታዎችን እና ከ፰፫፮ ሚሊዮን በላይ የሃርድዌር ክፍሎችን ሸጧል።

ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ 1000 ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፣ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከቴአትር ዘርፍ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለትም ዳኜ አበበ ነው፡፡

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%;background:#f5fffa;border:1px solid #99CC33;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5fffa; border-spacing: 0px;"
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-right:0px; padding:0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | የመደቦች ዝርዝር
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5fffa; padding:15px 5px" |

''የ[[አማርኛ|አማርኛው]] ውክፔዲያ [[ጥር 18]] ፣ [[1996]] ዓ.ም. (27 [[January]] [[2004 እ.ኤ.አ.]]) ተጀመረ። አሁን [[Special:Statistics|'''{{NUMBEROFARTICLES}}''']] [[Special:Longpages|ገጽ ስራዎች]] በውስጡ ይገኛሉ።''

{{WikipediaTOC}}

{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; style="background:#f5faff;border:1px solid #cedff2;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5faff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5faff; padding:2% 7.5%" |

ውልደትና አስተዳደግ
'''ውክፔዲያ''' [[m:List of Wikipedias|ዓለም-ዓቀፍ]] የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ [[መለጠፊያ:ለጀማሪወች|'''የጀማሪዎች''']] ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

[[አዲስ_ጽሑፍ_ማቅረቢያ|'''አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ''']] ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን '''[[መዝገበ ቃላት]]''' ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

| valign="top" colspan="2" style="padding:0% 0% 0% 8%;" |

{{ቁልፎች}}

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%; background:#ffeedd; border:1px solid #ffbd7f; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#ffeedd; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ታሪክ በዛሬው ዕለት
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background: #ffeedd; padding: 18px 5px" |

{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/{{ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ/{{CURRENTDAY}}_{{Month{{CURRENTMONTH}}}}}}}}{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጨረሻ}}

ውልደቱ እና ዕድገቱ እጅግ በባህል ክምችት በዳበረው ጎጃም፣ የታላቁ ዓባይ መፍለቂያ ግሽ ዓባይ ዙሪያ በምትገኝ የገጠር መንደር ውስጥ ነው፡፡ ለቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ በመሆኑ ብዙ የኃላፊነት ጫናዎችን ለመሸከም በመገደዱ እና ጫናዎቹን አሸንፎ ወደፊት መራመድ የግድ ነበር፡፡ ከአርሶ አደር ቤተሰብ እንደመገኘቱ፣ የግብርናውን ዘርፍ እንዲያግዝ እና አብዛኛውን ጊዜውን ሥራ ላይ እንዲያሳልፍ በቤተሰብ በኩል የነበረው ግፊት ቀላል አልነበረም፡፡ ከትምህርት ገበታ ጎን ለጎን ለቤተሰቡ ያደርግ የነበረው እገዛ እጅግ ከፍተኛ ነበር፡፡ ብዙውን ሰዓት ከሚሸፍነው የቤተሰብ እገዛ ለጥናት የሚያውላት ጊዜ ኢምንት ነበረች፡፡ በመሆኑም በትምህርቱ ላይ የነበረው አሉታዊ ተፅዕኖም በጉልህ የሚታይ ነበር፡፡

{| id="mp-upper" style="width:100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing:0px;"
| style="width:50%; background:#fffafa; border:1px solid #fff1a4; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |
{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#fffafa; width:100%; border-spacing:0px;"
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-right:0px; padding: 0; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |የሥራ ዕህቶች
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#fffafa; padding:15px 5px" |

{{Wikipediasister}}

የትምህርት ጉዞ

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%; background:#faf5ff; border:1px solid #CC99FF; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#faf5ff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ምስል
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#faf5ff; padding:8%; width:100%" |

{{POTD commons|thumb=no|title=no|float=center}}

__NOTOC__ __NOEDITSECTION__

[[መደብ:ዋና]]
ዕድሜው ለትምህርት እንደደረሰ ከቤተሰብ እገዛው ጎን ለጎን ዕውቀትን ለመቅሰም ወደ ትምህርት ገበታ አመራ፡፡ ከአንድ ሰዓት በላይ የእግር ጉዞ በሚጠይቀው አጉት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን (1-8) ተከታትሏል፡፡ በወቅቱ በማህበረሰቡ ዘንድ ቀደም ብሎ በትምህርቱ ዘርፍ በምሳሌነት የሚጠቀስ፣ እንደ ሞዴል የሚታይና የሚያበረታታ ባልነበረበት ለትምህርት የነበረው ፍላጎት እጅግ ከፍተኛና ቁርጠኛ ነበር፡፡ ሆኖም፣ በጥረቱና በትጋቱ የሚመሰገነው ዳኜ ህልሙን ለማሳካት ከ8ኛ ክፍል የሚያረካና ከፍተኛ ውጤት በመያዝ ከቤተሰብ ራቅ ወዳለ ከተማ ለመከታተል ወደ ቲሊሊ አጠቃላይ ሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤት በማመራት ከ9-12ኛ ድረስ ተከታትሏል፡፡ በእነዚህ የትምህርት ጊዜያት ከፊት ተሰላፊና ቀዳሚ ተወዳዳሪ ስለነበር ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በ2002 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት በቴአትር ጥበባት ትምህርት ዘርፍ (BA in Theatre Arts) ትምህርቱን ተከታትሏል፡፡ በተመደበበት ትምህርት ክፍል እንዲሁም ከኮሌጅ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ በእጅግ ከፍተኛ ማዕረግ እና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ በመሆን በ2004 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡

ከዚያም በዚሁ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ቤት በረዳት ምሩቅነት በመመደብ በ2007 ዓ.ም በቴአትር እና ልማት (Theatre and Development) የማስተርስ ዲግሪውን ተከታትሎ በከፍተኛ ውጤት አጠናቋል፡፡

የወሰዳቸው ዋና ዋና የትምህርት ዘርፎች

በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ከተከታተላቸው ዋነኛ የትምህርት ዓይነቶች መካከል፡- ትወና፣ ዝግጅት፣ ፅህፈተ-ተውኔት፣ ሂስ፣ ማስሜዲያ፣ ህዝብ ግንኙነት፣ የምርምር ዘዴ፣ ቴአትር ለልማት፣ ስለ ዓለም ቴአትር፣ ሌሎችም እና የቴአትር እና ልማት ኮርሶችን ያጠቃልላል፡፡

የሥራ ልምድ

ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴአትር ጥበባት ትምህርት ቤት ውስጥ በመምህርነት እያገለገለ የሚገኝ ሲሆን፣ በዋናነት ስለ ዓለም እና የኢትዮጵያ ቴአትር ታሪክ፣ ፅህፈተ-ተውኔት/የተውኔት ድርሰት አፃፃፍ ዘዴ (ድራማቲክ ቴክኒክስ)፣ የሬዲዮ ተውኔት፣ ትውፊታዊ ድራማ፣ ቴአትር ለልማት እና ሌሎችንም የትምህርት ዓይነቶች በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡
በአስተዳደሩ ዘርፍ፣ በትምህርት ክፍሉ ውስጥ የፅህፈተ-ተውኔት ክፍል ኃላፊ (Play writing Unit Head)፣ የማስተርስ ፕሮግራም ትምህርት አስተባባሪ (Graduate program co-ordinator)፣ የተማሪዎች ጉዳይ ኮሚቴ እና ሌሎችም ኃላፊነቶች ላይ ሰርቷል፤ አሁንም እየሰራ ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ኪነ-ጥበባዊ እንቅስቃሴዎች

ከማስተማሩ ጎን ለጎን በተለይም የተለያዩ የመድረክ እና የሬዲዮ ድራማዎች ላይ በመሪ ተዋናይነት ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል፡፡ ከመድረክ ቴአትሮች መካከል፡- አፋጀሽኝ፣ ሀገር ማለት፣ ከል የሚያስጥል፣ የካቲት 12፣ ጎህ ሲቀድ፣ ምኒልክ እና ኦቴሎን መጥቀስ ይቻላል፡፡ የተለያዩ የተሳተፈባቸው፣ በኤፍ ኤም እና በኢትዮጵያ ሬዲዮ ከተላለፉ የሬዲዮ ድራማዎች መካከል የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት በሆነውና ከሁለት ዓመት በላይ በዘለቀው ተከታታይ ድራማ (Serial Drama) ዋናውን ገፀ-ባህርይ በመወከል በብቃት ተጫውቷል፡፡
ለህትመት ካልበቁ የእጅ አሻራዎቹ (ሥራዎች) መካከል፡- አባ ኮስትር፣ አባይ እና ውርሱ (በጋራ)፣ ውቤ (ሙዚቃዊ ድራማ)፣ የአለቅቶች እድር እና ካስማ ምላሽ (አሀዱአዊ ተውኔቶች)፣ ምርኩዜ (ባለ አንድ ገቢር ተውኔት) እና የፊልም ጽሑፎችም ይገኙበታል።

ጥናትና ምርምር (ሕትመት)/አለማቀፋዊ ኮንፈረንስ

ዳኜ ከመማር ማስተማሩ ውጪ በተለያዩ አለማቀፋዊ ጥናታዊ አቅርቦቶች ጉልህ ተሳትፎን እያደረገ ያለ ተመራማሪ ነው፡፡ በተለይም በየዓመቱ በሚካሄዱ የኮሌጅ ኮንፈረንሶች ላይ የተላያዩ ርዕሠ-ጉዳዮችን የሚዳስሱ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብ ትልቅ አስተዋፅዖ እያደረገ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም ሥራው ውስጥ እጅግ ጉልህ ቦታ ያላቸውን በጥናትና ምርምር የተሰሩ ለዩኒቨርሲቲ፣ ለኮሌጅ፣ በአጠቃላይ ለኪነ-ጥበብ ተማሪዎች ማስተማሪያነት፣ ለተመራማሪዎች፣ ለተለያዩ አንባቢያን የሚሆኑ ‹‹የኢትዮጵያ ቴአትር እና ሥነ-ፅሁፍ ታሪክ ከልደቱ እስከ ዕድገቱ›› እና ‹‹የኢትዮጵያ ቴአትር፣ ልደት-ዕድገት›› የተሰኙ በመስኩ ትልቅ ችግር ሊፈቱ የሚችሉ ዳጎስ ያሉ መፅሀፍትን በማሳተም ለንባብ አብቅቷል፡፡ ‹‹ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት›› የተሰኘ ታሪካዊ ተውኔትንም በማዘጋጀት በሕትመት ሂደት ላይ ይገኛል፡፡
ዳኜ አበበ በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ውስጥ በመምህርነት እየሰራ የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን እያካሄደ ይገኛል፡፡

በ18:03, 29 ፌብሩዌሪ 2024 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
enllaç=

ኒንቴንዶ

ኔንቲዶ ኮ ሁለቱንም የቪዲዮ ጨዋታዎችን እና የቪዲዮ ጌም ኮንሶሎችን ያዘጋጃል፣ ያትማል እና ይለቃል።
የኒንቴንዶ አርማ ፪፻፱ ዓ.ም
ኔንቲዶ የተመሰረተው እ.ኤ.አ. በ፩፰፰፪ ኔንቲዶ ኮፓይ በዕደ ጥበብ ባለሙያው ፉሳጂሮ ያማውቺ ሲሆን በመጀመሪያ በእጅ የተሰራ የሃናፉዳ የመጫወቻ ካርዶችን አዘጋጅቷል። እ.ኤ.አ. በ፩፱፭፫ዎቹ ወደ ተለያዩ የንግድ ሥራዎች ተሰማርተው እና እንደ ህዝባዊ ኩባንያ ህጋዊ እውቅና ካገኙ በኋላ፣ ኔንቲዶ በ፩፱፮፱ የመጀመሪያውን ኮንሶል የተሰኘውን የቀለም ቲቪ ጨዋታን በ፩፱፸ አሰራጭቷል። በ፩፱፯፬ አህያ ኮንግ እና ኔንቲዶ ሲለቀቁ አለም አቀፍ እውቅናን አግኝቷል። የመዝናኛ ስርዓት እና ሱፐር ማሪዮ ብሮስ በ፩፱፰፯ ዓ.ም.

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ፣ ኔንቲዶ በቪዲዮ ጌም ኢንደስትሪ ውስጥ በጣም የተሳካላቸው ኮንሶሎችን አዘጋጅቷል፣ ለምሳሌ ጌም ቦይ፣ ሱፐር ኔንቲዶ መዝናኛ ሲስተም፣ ኔንቲዶ ዲኤስ፣ ዊኢ እና ስዊች። ማሪዮአህያ ኮንግየዜልዳ አፈ ታሪክሜትሮይድ፣ የእሳት አርማ፣ ኪርቢ፣ ስታር ፎክስ፣ ፖክሞን፣ ሱፐር ስማሽ ብሮስ፣ የእንስሳት መሻገር፣ የዜኖብላድ ዜና መዋዕል እና ስፕላቶን ጨምሮ በርካታ ዋና ፍራንቺሶችን ፈጥሯል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ነው. ኩባንያው ከማርች ፳፩፮ ጀምሮ ከ፭።፭፱፪ ቢሊዮን በላይ የቪዲዮ ጨዋታዎችን እና ከ፰፫፮ ሚሊዮን በላይ የሃርድዌር ክፍሎችን ሸጧል።

የመደቦች ዝርዝር
አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
enllaç=

ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

ታሪክ በዛሬው ዕለት
enllaç=

• ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - በኒው ዮርክ ከተማ የ፩ሺ፵፮ ጫማ (፫መቶ ፲፱ ሜትር) ቁመት ያለው የ’ክራይዝለር’ ሕንፃ ተከፈተ።
• ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - የአዲሲቷ ሕንድ መስራችና ጠቅላይ ሚኒስትር ጃዋሃርላል ኔህሩ በተወለዱ በ፸፬ ዓመታቸው ድንገት አረፉ።
• ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻነት ግንባር አባላት ጊንዳ ውስጥ በሉተራን ሚሲዮን ሆስፒታል ውስጥ የሚሠራ ዶክቶርን የመጥለፍ ሙከራ ሲያደርጉ አንዲት አስታማሚ (ነርስ) ተገደለች።
• ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የቴሌኮሙኒኬሽን ሠራተኞች በአድማ ሥራቸውን አቆሙ።
የሥራ ዕህቶች
enllaç=

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

ለዕለቱ የተመረጠ ምስል