(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ከ«በር:ምህንድስና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: si:ද්වාරය:තාක්ෂණය
መስመር፡ 108፦ መስመር፡ 108፦
[[sq:Portal:Teknologji]]
[[sq:Portal:Teknologji]]
[[sv:Portal:Teknik]]
[[sv:Portal:Teknik]]
[[ta:வலைவாசல்:தொழில்நுட்பம்]]
[[uk:Портал:Техніка]]
[[uk:Портал:Техніка]]
[[ur:باب:طرزیات]]
[[ur:باب:طرزیات]]

እትም በ00:29, 31 ሜይ 2012

ተግባራዊ እውቀት

ተጋባራዊ ዕውቀት (ቴክኖሎጂ) የሳይንስንና ኢንጂነሪንግ ጥናትን በመጠቀም የሰው ልጅን ሊጠቅሙ ይችላሉ የተባሉ መሳሪያወችን፣ እደ ጥበባትን፣ ዘዴወችን፣ ስርዓቶችንና የማቀናበሪያ መንገዶችን በተግባር ላይ የሚያውል የዕውቀት ዘርፍ ነው። ከ2 ሚሊየን አመት በፊት ጀምሮ የሰው ልጅ የድንጋይ መሳሪያን በስራ ላይ እንዳዋለ መረጃወች አሉ። ይህ እንግዲህ ቀደመት የቴክኖሎጂ አይነት መሆኑ ነው። ሌሎች የቀደምት ቴክኖሎጂወችን ብንመለከት እንደ እሳትልብስ እና እርሻን እናገኛለን።

በሰው ልጅና በከባቢው አለም መካከል ያለውን ግንኙነት ቴክኖሎጂ በስር ነቀል ሁናቴ እንደሚለውጠው መረዳት ቀላል ነው። ለምሳሌ በጥንቱ ዘመን በባህሮችና ውቅያኖሶች የሚንሳፈፉ ታንኳወች መፈጠር፣ እንዲሁም የተሽከርካሪ መንኮራኩር መፈልሰፍ፣ የሰው ልጅ ከቦታ ቦታ የሚያደርገውን ጉዞ በብርቱ ሁኔታ ቀይሯል። በቅርቡ እንኳ የባቡርአውሮፕላን እና የጠፈር መንኮራኩር መፈጠር በሰው ልጅ ህይወት ላይ ከፍተኛ ለውጥን አስከትለዋል። የተጻፈ ቋንቋማተሚያ ቤትስልክ እና ኢንተርኔት በየዘርፉ የሰውን ልጅ ህይወት በአጠቃላይ መልኩ መቀየራቸው አሌ የማይባል ነው።