(Go: >> BACK << -|- >> HOME <<)

Jump to content

ከ«ሶቪዬት ሕብረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Fixed typo
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ|
{{የሀገር መረጃ|
ስም = ሶቪዬት ሕብረት|
ስም = ሶቪዬት ኅብረት|
ሙሉ_ስም = Союз Советских Социалистических Республик <br /> ''ሶዩዝ ሶቭየትስኪህ ሶትሲያሊቲቼስኪህ ሬስፑብሊክ'' <br /> ሶቭየት ሕብረት ሰብአዊ ሪፐብሊክ|
ሙሉ_ስም = Союз Советских Социалистических Республик <br /> ''ሶዩዝ ሶቭየትስኪህ ሶትሲያሊቲቼስኪህ ሬስፑብሊክ'' <br /> የተባበሩት የሶቭዬት ኅብረተሰብአዊ ሪፑብሊኮች|
ማኅተም_ሥዕል = State Emblem of the Soviet Union.svg|
ማኅተም_ሥዕል = State Emblem of the Soviet Union.svg|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag_of_the_Soviet_Union.svg|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag_of_the_Soviet_Union.svg|
ባንዲራ_ስፋት = |
ባንዲራ_ስፋት = |
መዝሙር = [[የሶቪዬት ሕብረት ብሔራዊ መዝሙር]]|
መዝሙር = [[የሶቪዬት ኅብረት ብሔራዊ መዝሙር]]|
ካርታ_ሥዕል = Union_of_Soviet_Socialist_Republics_(orthographic_projection).svg|
ካርታ_ሥዕል = Union_of_Soviet_Socialist_Republics_(orthographic_projection).svg|
ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = ሶቪዬት ሕብረት ከ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] በኅሏ|
ካርታ_መግለጫ_ጽሑፍ = ሶቪዬት ሕብረት ከ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] በኋላ|
ዋና_ከተማ = [[ሞስኮ]]|
ዋና_ከተማ = [[ሞስኮ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[መስኮብኛ]] እና ብዙ ሌሎች|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[መስኮብኛ]] እና ብዙ ሌሎች|
የመንግስት_አይነት = ሰብአዊ ሪፐብሊክ|
የመንግስት_ዓይነት = ኅብረተሰብአዊ ሪፐብሊክ|
የመሪዎች_ማዕረግ =|
የመሪዎች_ማዕረግ =|
የመሪዎች_ስም =|
የመሪዎች_ስም =|
መስመር፡ 70፦ መስመር፡ 70፦
s15_ባንዲራ = Flag_of_Lithuania_1989-2004.svg
s15_ባንዲራ = Flag_of_Lithuania_1989-2004.svg
}}
}}
'''ሶቭየት ሕብረት ሰብአዊ ሪፐብሊክ''' በ[[1910|፲፱፻፲]] ዓ.ም. የተከሰተውን የ[[ሩሲያ አብዮት]] ፍንዳታ፤ እንዲሁም ያንን ተከትሎ ለሦስት ዓመታት የተከናወነውን የሩሲያ «ውስጣዊ ሕዝባዊ የርስ በርስ ግጭት» ተከትሎ በስብአዊ ሕገ መንግሥት (socialist constitution) በአራት ሪፑብሊኮች ቅንብርነት የተመሠረተ አገር ነበር።
'''ሶቭየት ሕብረት ሰብአዊ ሪፐብሊክ''' በ[[1910|፲፱፻፲]] ዓ.ም. የተከሰተውን የ[[ሩሲያ አብዮት]] ፍንዳታ፤ እንዲሁም ያንን ተከትሎ ለሦስት ዓመታት የተከናወነውን የሩሲያ «ውስጣዊ ሕዝባዊ የርስ በርስ ግጭት» ተከትሎ በኅብረተስብአዊ ሕገ መንግሥት (socialist constitution) በአራት ሪፑብሊኮች ቅንብርነት የተመሠረተ አገር ነበር።


በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ፍጻሜ ከቀድሞው የ[[ናዚ ጀርመን]] እጅ የተወሰዱ አገሮችን በማቀላቀል እንዲሁም በ[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም በጉልበት ሌሎች የምሥራቅ [[አውሮፓ]] አገሮችን በመቀላቀል ሕብረቱ አሥራ ስድስት ሪፑብሊኮችን ያካተተ ነበር። በዘመን ቆይታና በጥንካሬም የጎለበተ ሕዝባዊ ዓብዮታዊ የሕብረት ሪፑብሊክ በመሆኑም በተለይ በ«ቀዝቃዛ ጦርነት» (cold war) በሚባለው በ«ምዕራብና በምሥራቅ» ዓለም ተከስቶ በነበረው ፍጥጫ ጊዜ፣ በዓለም ላይ ለሚመሠረቱ ሕዝባዊ መንግሥታት ዋና የ[[ሽከታ]] አርአያ የነበረ መንግሥት ነበር።
በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ፍጻሜ ከቀድሞው የ[[ናዚ ጀርመን]] እጅ የተወሰዱ አገሮችን በማቀላቀል እንዲሁም በ[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም በጉልበት ሌሎች የምሥራቅ [[አውሮፓ]] አገሮችን በመቀላቀል ኅብረቱ ዓሥራ ስድስት ሪፑብሊኮችን ያካተተ ነበር። በዘመን ቆይታና በጥንካሬም የጎለበተ ሕዝባዊ አብዮታዊ የኅብረት ሪፑብሊክ በመሆኑም በተለይ በ«ቀዝቃዛ ጦርነት» (cold war) በሚባለው በ«ምዕራብና በምሥራቅ» ዓለም ተከስቶ በነበረው ፍጥጫ ጊዜ፣ በዓለም ላይ ለሚመሠረቱ ሕዝባዊ መንግሥታት ዋና የ[[ሽከታ]] አርአያ የነበረ መንግሥት ነበር።


በ ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፍጻሜ ጀምሮ ይሄ ሕብረት እስከፈረሰበት እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ድረስ በተካሄደው የ«ቀዝቃዛ ጦርነት» ዘመን የሶቪየት ሕብረት በዓለም ከነበሩት ሁለቱ ተቃራኒ ኃያላን መንግሥታት አንዱ ሲሆን፤ በ[[ኢትዮጵያ]]ም ላይ በ፲፱፻፷፮ ዓ.ም የተመሠረተውን የ[[አብዮት]] ወታደራዊ የ[[ደርግ]] መንግሥት በጦር መሣሪያ፤ በአማካሪነት፤ በገንዘብ፤ ወዘተረፈ፤ ዋነኛ ደጋፊና ታላቅ ተዋናይ አገር ነበር።
በ ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፍጻሜ ጀምሮ ይሄ ኅብረት እስከፈረሰበት እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ድረስ በተካሄደው የ«ቀዝቃዛ ጦርነት» ዘመን የሶቪየት ኅብረት በዓለም ከነበሩት ሁለቱ ተቃራኒ ኃያላን መንግሥታት አንዱ ሲሆን፤ በ[[ኢትዮጵያ]]ም ላይ በ፲፱፻፷፮ ዓ.ም የተመሠረተውን የ[[አብዮት]] ወታደራዊ የ[[ደርግ]] መንግሥት በጦር መሣሪያ፤ በአማካሪነት፤ በገንዘብ፤ ወዘተረፈ፤ ዋነኛ ደጋፊና ታላቅ ተዋናይ አገር ነበር።


በሕዝባዊ አብዮታዊ እንቅስቃሴ መነሻነት በኃይልና በፖለቲካ ሚዛናት በሰባ ዓመታት ውስጥ ዳብሮ በዓለም ከሁለቱ ኃያላን መንግሥታት አንዱ እስከመሆን የደረሰው የሶቪየት ሕብረት በዕድሜው መግቻ ዓመታት ላይ በዓለም የተከሰቱ ሁለት ዓቢይ ጉዳዮች ለፍጻሜው ዋና ምክንያቶች እንደነበሩ ይገለጻል።
በሕዝባዊ አብዮታዊ እንቅስቃሴ መነሻነት በኃይልና በፖለቲካ ሚዛናት በሰባ ዓመታት ውስጥ ዳብሮ በዓለም ከሁለቱ ኃያላን መንግሥታት አንዱ እስከመሆን የደረሰው የሶቪየት ሕብረት በዕድሜው መግቻ ዓመታት ላይ በዓለም የተከሰቱ ሁለት ዓቢይ ጉዳዮች ለፍጻሜው ዋና ምክንያቶች እንደነበሩ ይገለጻል።


ኬኔዝ ኤስ ዴፊይስ (Kenneth S. Deffeyes) “Beyond Oil” ላይ እንዳሰፈረው አንደኛው፤ የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[ሮናልድ ሬጋን]] [[ሳውዲ አራቢያ]] የነዳጅ ዋጋዋን እንድታወርድ በማበረታታቸው የሶቪዬት ሕብረት ከነዳጅ ሽያጥ የምታገኘውን ትርፍና የውጭ ምንዛሪ መጠን ክፉኛ ማመንመኑ፤<ref>Kenneth S. Deffeyes, Beyond Oil: The View from Hubbert's Peak.</ref> ሁለተኛ በሶቪዬት ሕብረት ሥልጣንን የተረከቡት [[ሚካይል ጎርባቾቭ]] በአገሪቱ ዱኛ <ref name="መስፍን አረጋ">[[መስፍን አረጋ (ዲባቶ)]]፣ "[[ሰገላዊ አማርኛ]]"፤፳፻ ዓ.ም.</ref>(economy) እንዲሁም የኮሙኒስት አመራር ላይ ጥልቅ የሆኑ [[ፔሬስትሮይካ]] እና [[ግላስኖስት]] በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ሁለት ሥር ነቅናቂ ለውጦችን መትግበራቸው ነው።
ኬኔዝ ኤስ ዴፊይስ (Kenneth S. Deffeyes) “Beyond Oil” ላይ እንዳሰፈረው አንደኛው፤ የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[ሮናልድ ሬጋን]] [[ሳውዲ አራቢያ]] የነዳጅ ዋጋዋን እንድታወርድ በማበረታታቸው የሶቪዬት ኅብረት ከነዳጅ ሽያጥ የምታገኘውን ትርፍና የውጭ ምንዛሪ መጠን ክፉኛ ማመንመኑ፤<ref>Kenneth S. Deffeyes, Beyond Oil: The View from Hubbert's Peak.</ref> ሁለተኛ በሶቪዬት ሕብረት ሥልጣንን የተረከቡት [[ሚካይል ጎርባቾቭ]] በአገሪቱ ዱኛ <ref name="መስፍን አረጋ">[[መስፍን አረጋ (ዲባቶ)]]፣ "[[ሰገላዊ አማርኛ]]"፤፳፻ ዓ.ም.</ref>(economy) እንዲሁም የኮሙኒስት አመራር ላይ ጥልቅ የሆኑ [[ፔሬስትሮይካ]] እና [[ግላስኖስት]] በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ሁለት ሥር ነቅናቂ ለውጦችን መትግበራቸው ነው።


ለምሳሌ የጎርባቾቭ የግላስኖስት ውጅማ <ref name="መስፍን አረጋ" />(policy)፣ ከዚህ በፊት በአስተዳደሩ መሣሪያዎች ከሕዝቡ በምስጢርነት ይደበቁ የነበሩ መንግሥታዊ/ሰብአዊ፤ ወ.ዘ.ተ. መረጃዎችን ማንኛውም ዜጋ የማግኘት መብቱን ያረጋገጠለት አቢይ ውጅማ ሲሆን፤ የፔሬስትሮይካ ስልት ደግሞ ከአብዮቱ ጀምሮ የማዕከላዊው የኮሙኒስት ሸንጎ በቁልፍ እጅ ይዞት የነበረውን ስልጣን በማላቀቅ የቻራስፍና (democracy) ስርዐት በሕዝቡ አዕምሮ እንዲሰነጽ መንገድ የከፈተ ውጅማ ነው።
ለምሳሌ የጎርባቾቭ የግላስኖስት ውጅማ <ref name="መስፍን አረጋ" />(policy)፣ ከዚህ በፊት በአስተዳደሩ መሣሪያዎች ከሕዝቡ በምስጢርነት ይደበቁ የነበሩ መንግሥታዊ/ሰብአዊ፤ ወ.ዘ.ተ. መረጃዎችን ማንኛውም ዜጋ የማግኘት መብቱን ያረጋገጠለት ዐቢይ ውጅማ ሲሆን፤ የፔሬስትሮይካ ስልት ደግሞ ከአብዮቱ ጀምሮ የማዕከላዊው የኮሙኒስት ሸንጎ በቁልፍ እጅ ይዞት የነበረውን ሥልጣን በማላቀቅ የቻራስፍና (democracy) ሥርዐት በሕዝቡ አእምሮ እንዲሰነጽ መንገድ የከፈተ ውጅማ ነው።


የቀድሞው የሶቪዬት ሕብረት መጨረሻ ላይ [[ታኅሣሥ 16|ታሕሣሥ ፲፮]] ቀን ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ተደምስሶ በዓለም መንግሥታት እውቀትና ስምምነት ህጋዊ ወራሽነት የ[[ሩሲያ]] መንግሥት እንደሆነ ታወጀ። ሩሲያም በዚህ መሠረት የቀድሞውን የሶቪዬት ሕብረት የውጭ ዕዳዎች እንዲሁም የውጭ ንብረቶች በፈቃዱ ተቀበለ። በቀድሞው የሶቪዬት ሕብረት ተፈርመው የነበሩም ዓለም አቀፍ ስምምነቶችንም ሩሲያ መቀበሏን አስታውቃለች።
የቀድሞው የሶቪዬት ኅብረት መጨረሻ ላይ [[ታኅሣሥ 16|ታኅሣሥ ፲፮]] ቀን ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ተደምስሶ በዓለም መንግሥታት እውቀትና ስምምነት ሕጋዊ ወራሽነት የ[[ሩሲያ]] መንግሥት እንደሆነ ታወጀ። ሩሲያም በዚህ መሠረት የቀድሞውን የሶቪዬት ሕብረት የውጭ ዕዳዎች እንዲሁም የውጭ ንብረቶች በፈቃዱ ተቀበለ። በቀድሞው የሶቪዬት ሕብረት ተፈርመው የነበሩም ዓለም አቀፍ ስምምነቶችንም ሩሲያ መቀበሏን አስታውቃለች።


== ዋቢ መጻሕፍት ==
== ዋቢ መጻሕፍት ==

እትም በ17:13, 24 ጁላይ 2020

Союз Советских Социалистических Республик
ሶዩዝ ሶቭየትስኪህ ሶትሲያሊቲቼስኪህ ሬስፑብሊክ
የተባበሩት የሶቭዬት ኅብረተሰብአዊ ሪፑብሊኮች

1922-1991 እ.ኤ.አ.

የሶቪዬት ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ የሶቪዬት ኅብረት አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር የሶቪዬት ኅብረት ብሔራዊ መዝሙር
የሶቪዬት ኅብረትመገኛ
የሶቪዬት ኅብረትመገኛ
ዋና ከተማ ሞስኮ
ብሔራዊ ቋንቋዎች መስኮብኛ እና ብዙ ሌሎች
መንግሥት
{{{
ኅብረተሰብአዊ ሪፐብሊክ
ዋና ቀናት
ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም.
ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፰፬ ዓ.ም.
 
ምስረታ
መጨረሻ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
22,402,200
የሕዝብ ብዛት
የ1991 እ.ኤ.አ. ግምት
 
293,047,571
ገንዘብ የሶቪዬት ሩብል
የስልክ መግቢያ +7
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .su
የቀደመው የተካው

Russian SFSR
Transcaucasian SFSR
Ukrainian SSR
Belorussian SSR


ሩሲያ
ጂዮርጂያ
ዩክሬይን
ሞልዶቫ
ቤላሩስ
አርሜኒያ
አዘርባጃን
ካዛክስታን
ኡዝቤኪስታን
ቱርክሜኒስታን
ኪርጊዝስታን
ታጂኪስታን
ኤስቶኒያ
ሌትላንድ
ሊትዌኒያ

ሶቭየት ሕብረት ሰብአዊ ሪፐብሊክ፲፱፻፲ ዓ.ም. የተከሰተውን የሩሲያ አብዮት ፍንዳታ፤ እንዲሁም ያንን ተከትሎ ለሦስት ዓመታት የተከናወነውን የሩሲያ «ውስጣዊ ሕዝባዊ የርስ በርስ ግጭት» ተከትሎ በኅብረተስብአዊ ሕገ መንግሥት (socialist constitution) በአራት ሪፑብሊኮች ቅንብርነት የተመሠረተ አገር ነበር።

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ ከቀድሞው የናዚ ጀርመን እጅ የተወሰዱ አገሮችን በማቀላቀል እንዲሁም በ፲፱፻፵፱ ዓ.ም በጉልበት ሌሎች የምሥራቅ አውሮፓ አገሮችን በመቀላቀል ኅብረቱ ዓሥራ ስድስት ሪፑብሊኮችን ያካተተ ነበር። በዘመን ቆይታና በጥንካሬም የጎለበተ ሕዝባዊ አብዮታዊ የኅብረት ሪፑብሊክ በመሆኑም በተለይ በ«ቀዝቃዛ ጦርነት» (cold war) በሚባለው በ«ምዕራብና በምሥራቅ» ዓለም ተከስቶ በነበረው ፍጥጫ ጊዜ፣ በዓለም ላይ ለሚመሠረቱ ሕዝባዊ መንግሥታት ዋና የሽከታ አርአያ የነበረ መንግሥት ነበር።

በ ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፍጻሜ ጀምሮ ይሄ ኅብረት እስከፈረሰበት እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ድረስ በተካሄደው የ«ቀዝቃዛ ጦርነት» ዘመን የሶቪየት ኅብረት በዓለም ከነበሩት ሁለቱ ተቃራኒ ኃያላን መንግሥታት አንዱ ሲሆን፤ በኢትዮጵያም ላይ በ፲፱፻፷፮ ዓ.ም የተመሠረተውን የአብዮት ወታደራዊ የደርግ መንግሥት በጦር መሣሪያ፤ በአማካሪነት፤ በገንዘብ፤ ወዘተረፈ፤ ዋነኛ ደጋፊና ታላቅ ተዋናይ አገር ነበር።

በሕዝባዊ አብዮታዊ እንቅስቃሴ መነሻነት በኃይልና በፖለቲካ ሚዛናት በሰባ ዓመታት ውስጥ ዳብሮ በዓለም ከሁለቱ ኃያላን መንግሥታት አንዱ እስከመሆን የደረሰው የሶቪየት ሕብረት በዕድሜው መግቻ ዓመታት ላይ በዓለም የተከሰቱ ሁለት ዓቢይ ጉዳዮች ለፍጻሜው ዋና ምክንያቶች እንደነበሩ ይገለጻል።

ኬኔዝ ኤስ ዴፊይስ (Kenneth S. Deffeyes) “Beyond Oil” ላይ እንዳሰፈረው አንደኛው፤ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ሮናልድ ሬጋን ሳውዲ አራቢያ የነዳጅ ዋጋዋን እንድታወርድ በማበረታታቸው የሶቪዬት ኅብረት ከነዳጅ ሽያጥ የምታገኘውን ትርፍና የውጭ ምንዛሪ መጠን ክፉኛ ማመንመኑ፤[1] ሁለተኛ በሶቪዬት ሕብረት ሥልጣንን የተረከቡት ሚካይል ጎርባቾቭ በአገሪቱ ዱኛ [2](economy) እንዲሁም የኮሙኒስት አመራር ላይ ጥልቅ የሆኑ ፔሬስትሮይካ እና ግላስኖስት በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ሁለት ሥር ነቅናቂ ለውጦችን መትግበራቸው ነው።

ለምሳሌ የጎርባቾቭ የግላስኖስት ውጅማ [2](policy)፣ ከዚህ በፊት በአስተዳደሩ መሣሪያዎች ከሕዝቡ በምስጢርነት ይደበቁ የነበሩ መንግሥታዊ/ሰብአዊ፤ ወ.ዘ.ተ. መረጃዎችን ማንኛውም ዜጋ የማግኘት መብቱን ያረጋገጠለት ዐቢይ ውጅማ ሲሆን፤ የፔሬስትሮይካ ስልት ደግሞ ከአብዮቱ ጀምሮ የማዕከላዊው የኮሙኒስት ሸንጎ በቁልፍ እጅ ይዞት የነበረውን ሥልጣን በማላቀቅ የቻራስፍና (democracy) ሥርዐት በሕዝቡ አእምሮ እንዲሰነጽ መንገድ የከፈተ ውጅማ ነው።

የቀድሞው የሶቪዬት ኅብረት መጨረሻ ላይ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ተደምስሶ በዓለም መንግሥታት እውቀትና ስምምነት ሕጋዊ ወራሽነት የሩሲያ መንግሥት እንደሆነ ታወጀ። ሩሲያም በዚህ መሠረት የቀድሞውን የሶቪዬት ሕብረት የውጭ ዕዳዎች እንዲሁም የውጭ ንብረቶች በፈቃዱ ተቀበለ። በቀድሞው የሶቪዬት ሕብረት ተፈርመው የነበሩም ዓለም አቀፍ ስምምነቶችንም ሩሲያ መቀበሏን አስታውቃለች።

ዋቢ መጻሕፍት

  1. ^ Kenneth S. Deffeyes, Beyond Oil: The View from Hubbert's Peak.
  2. ^ መስፍን አረጋ (ዲባቶ)፣ "ሰገላዊ አማርኛ"፤፳፻ ዓ.ም.